BED BUGS
This article was contributed by the Karen Organization of Minnesota as part of an ongoing series by the MDH Refugee Health Program. Special thanks to the Minnesota Department of Agriculture, the...
View Article‘ስሜት’ እና ‘ጓደኝነት’ ፍቅር ናቸው ብለህ የምታስብ ከሆነ ቀሽም ነህ
ከአጋፔ በዘመናችን ስለ ፍቅር ያለው ግንዛቤ እጅጉን የተዛባ ነው። ብዙዎቻችን ስለ ፍቅር ልናውቅና ልንማር የምንሞክረው ከልብ ወለድ ታሪኮችና ከፊልሞች ከመሆኑ የተነሳ ስለ ፍቅር ያለን ግንዛቤ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል። ፍቅር ለታይታ የሚደረግ፣ እንደ ዛር ለተወሰነ ጊዜ አንዘፍዝፎ የሚለቅ፣ ያለበለዚያም በብልጣብልጥነት...
View Articleወለምታ እና የጡንቻ መሸማቀቅ ሲደርስ መደረግ የሚገባቸው ነጥቦች
ደረጃ ሲወጡ፣ ሲሮጡ፣ ከባድ እቃ ሊያነሱ ሲሞክሩ ወይም ሌላ ዓይነት እንቅስቃሴ ሲያደርጉ በቀላሉ የጡንቻ መሸማቀቅ ሊደርስብዎት ይችላል፡፡ የጡንቻ መሸማቀቅ ማለት በእጅዎ፣ እግርዎ፣ ወይም ጀርባዎ ላይ ባሉ ጡንቻዎ ላይ የሚደርስ ማበጥ፣ መድረቅ ወይም መታመም ነው፡፡ እንደ ጉልበትዎ ፣ ትከሻዎ ክርንዎ ባሉ መገጣጠሚያዎች...
View Articleእጅዎ ስለጤናዎ ምን ይናገራል
በሰውነታችን ጤና አንዳች እክል ሲደርስብን ሰውነታችን ይህን የጤና መታወክ የሚገልፅበት የተለያዩ መንገዶች አሉት፡፡ ለምሳሌ የሰውነት ኢንፌክሽኖች ሲያጋጥሙን በትኩሳት መልክ ስሜቱን ሊያሳይ ይችላል፡፡ አንዳንዴ ግን እነዚህ ምልክቶች ሊያዘናጉንና ወደ ሌላ አቅጣጫ ሊመሩን ይችላል፡፡ በዛሬው ጽሑፋችን የእጃችን ጣቶችና...
View ArticleFood Safety: Keep Your Family Healthy This Summer
This article was contributed by MDH Refugee Health Program as part of an ongoing series. Special thanks to the Foodborne, Vectorborne, and Zoonotic Diseases Unit and the University of Minnesota...
View Articleጥቂት ነጥቦች ስለ ታይሮይድ ዕጢ
ታይሮይድ ዕጢ፣ አንገታችን ላይ ከማንቁርት በታች የሚገኝ የቢራቢሮ ቅርጽ ያለው ትንሽ ዕጢ ነው፡፡ ታይሮይድ ዕጢ (የእንቅርት በሽታ) በአየር ቧንቧችን ዙሪያ የሚገኙ ሁለት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፣ ጠቅላላ ክብደቱ ሩብ ግራም ገደማ ይሆናል፡፡ ታይሮይድ ዕጢ በሰውነት ውስጥ ከሚገኙት ኢንዶክሪን ተብለው የሚጠሩ አካል...
View ArticleHiber Radio: የኖርዌይ አምባሳደር ማዕከላዊ በመሄድ ከደቡብ ሱዳን ታፍነው የተወሰዱትን የቀድሞ የጋምቤላ ፕ/ት...
[jwplayer mediaid="28939"] ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 28 ቀን 2006 ፕሮግራም <…አቶ ኦኬሎ አኳይ ከጁባ ታፍኖ ማዕከላዊ ነው።…አኪልዳማ አይነት ድራማ ሊሰራበት ይችላል።የወያኔ እሱን መያዝ በጋምቤላ ተፈጽሞ ለዓለም አቀፉ ፍ/ቤት ማስረጃው የቀረበውን የዘር ጭፍጨፋ ወደሁዋላ...
View Articleየጨጓራና የአንጀት ቁስለት – (አልሰር)
በሀገራችንም ሆነ በመላው ዓለም በዚህ በሽታ የሚጠቁ ህሙማን ቁጥር ከፍ ያለ ነው፡፡ በዚህ ህመም የጨጓራው የተለያዩ ክፍሎች ወይም የትንሹ አንጀት የመጀመሪያው ክፍል (ዱዮድነም) ሊጠቃ ይችላል፡፡ ቁስለቱ ጨጓራ ውስጥ ከተፈጠረ ጋስትሪክ አልሰር ሲባል በትንሹ አንጀት ውስጥ ሲከሰት ደግሞ ‹ዱዮድናል አልሰር› ተብሎ...
View ArticleHealth: የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)
አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ ከሚችሉት ንጥረ ነገሮች...
View ArticleHealth: ‹‹አርትራይተስ››:- ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በዚሁ በሽታ ይሰቃያሉ
የአርትራይተስ በሽታ የሰው ልጆችን ማሰቃየት ከጀመረ ብዙ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ በሽታው ከበርካታ መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እንደነበረ በግብፅ እንዳይፈርሱ ተደርገው ከቆዩ አስከሬኖች ማስረጃ ተገኝቷል፡፡ አገር አሳሹ ክርስቶፈር ኮሎምበስ በዚህ በሽታ ይሰቃይ እንደነበር ሊታወቅ ችሏል፡፡ ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ...
View Article